Skip to main content

Posts

Featured

'ቃሪያ ለጤና ያለው ጥቅም' …………~~~~~~~~~~~………… 1, በስኳር በሽታ መያዝን ይከላከላል:: 2, የካንሰር ስርጭትን ይከላከላል:: 3, የሆድ ውስጥ አለሰርን ይከላከላል:: 4, በልብ በሽታ መያዝን ይከላከላል:: 5, ጉንፍን የጉሮሮ ህመም እና ትኩሳት የመሳሰሉትን ህመሞች የመፈወስ ሀይል አለው:: 6, ሰውነታችን በቀላሉ በበሽታዎች እንዳይጠቃ ያግዛል:: 7, ለጥርስ ህመም እና ለብሮንካይት ችግር እንደ መፍተሄ ይወሰዳል:: 8, የደም ዝውውርን ማስተካከል ይችላል:: 9, የኮልሌስትሮል መጠንን ማመጣጠን ይችላል:: 10, የሰውነትን ክብደት የተመጣጠነ እንዲሆን ያደርጋል:: #ውዶች ይህን ሁሉ ያያችሁ ፔጁን ላይክ ሸር ያድርጉ ወደፌት ብዙ ነገር ሰለምንፂፍ ይከታተሉን እናመሰግናለን!!

Latest posts