'ቃሪያ ለጤና ያለው ጥቅም'
…………~~~~~~~~~~~…………
1, በስኳር በሽታ መያዝን ይከላከላል::
2, የካንሰር ስርጭትን ይከላከላል::
3, የሆድ ውስጥ አለሰርን ይከላከላል::
4, በልብ በሽታ መያዝን ይከላከላል::
5, ጉንፍን የጉሮሮ ህመም እና ትኩሳት የመሳሰሉትን ህመሞች የመፈወስ ሀይል አለው::
6, ሰውነታችን በቀላሉ በበሽታዎች እንዳይጠቃ ያግዛል::
7, ለጥርስ ህመም እና ለብሮንካይት ችግር እንደ መፍተሄ ይወሰዳል::
8, የደም ዝውውርን ማስተካከል ይችላል::
9, የኮልሌስትሮል መጠንን ማመጣጠን ይችላል::
10, የሰውነትን ክብደት የተመጣጠነ እንዲሆን ያደርጋል::
#ውዶች ይህን ሁሉ ያያችሁ ፔጁን ላይክ ሸር ያድርጉ ወደፌት ብዙ ነገር ሰለምንፂፍ ይከታተሉን እናመሰግናለን!!
- Get link
- Other Apps
Comments
Post a Comment